New Apartments for Sale in Bole

  • 1B26E1D3-DE98-4344-A026-FF5DE22B4339
  • B27DEC42-A41E-415F-99D6-5DBE0832D1A0
  • 3D3DD320-D9E4-43FC-BBF7-8BFBCCCBFC71
  • A01478B9-99D2-4BCC-A205-225CB745288B
  • C0196E1F-0117-4D94-901A-C1407A177629
  • B65A3FBD-58AE-41F8-964D-765F6D67EC26
  • 747068A8-E5C6-4C47-A2A8-FED58D6B9450

Property ID : 18000

For Sale - Apartment
3 Bedrooms 3 Bathrooms 1 Garage
 
 Add to Favorites
Print

ታላቅ እድል እዳያመልጥዎ  

ቦሌ በ6,000 ካሜ ቦታ ላይ የተሰሩ 3 ህንጻ  G+13 +3 የምድር ቤት (basement)

እያንዳንዱ 728 ካሬ ላይ ያሩፉ ህንጸዋች ።

ከ 4,000 ካሬ በላይ የሚሆን ክፍት ቦታ ለአረንጋዴ ስፍራዋች ፣ለልጆች መጫወቻ ፣ለመዋኝ ስፍራ ፣ክፍት ካፌ ለመሰሳሰሉት አውለናል ::

ለልጆች መጫወቻ ቦታዋች ፣በጣም ሰፊ የአትክልት እና የመዝናኝ ቦታዋች ፣

የመዋኛ ገንዳ ፣ውብ እና ከ3ቱም ህንጻ ላይ የሚታይ የመዋኝ ገንዳ ፣

የዶክተር አብይ የወንዝ ልማት ፕሮጀክት ውበት እና አረንጋዴ ቦታን ሙሉ በሙሉ አጠገቡ ሆነው ማየት የሚችሉት 3 ህንጻቻችን እና የስፓርት ቤቶች ፣ካፌ ፣የውበት ሳሌኖች  የመሳሰሉት ናቸው ኑ እና ህይወትን ኑሩት ።

እያንዳንዱ መኝታ ቤት የሰራተኛን ጨምሮ የራሱ መታጠቢያ ቤት እና የደርቅ  ቆሻሻ ማስወገጃ አለው (garbage shoot)

ሁሉም አፓርትመንት ዝግ የሆነ  በር ያለው  ወደ ዉጪ ብቻ  በአየር ማስወጫ በኩል የምግብ ሽታ የሚያስወጣ 1 ይማብሰያ ክፍል እና ተጨማሪ 1 ክፍት የሆነ  ሳሎን ቤት ውስጥ ያለ  (open kitchen) with balcony ያለው ነው።

ሁሉም የመኖርያ አፓርታማ የዕቃ ማስቀመጫ ክፍል ፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽን ማስቀመጫ ክፍል እና የቆሻሻ ማስወገጃ ዘመናዎ ከላይ እስከ ምድር ቤት ድረስ ይተገናኘ መዝጊያ ያለው ትልቅ ትቦ አላቸው ።

የሁሉም ቤት ሰራተኛ ክፍል እና የልብስ ማጠቢያ ቦታዋች   ከውናው ቤት ውጭ መግቢያ ብር ላይ ስለሆኑ እቤቶን ቆልፈው መሄድ ይችላሉ ።

የቤቱ ስፍት ወይም ካርታው ላይ ደረጃን ይመኪና መማቆሚያ ኮመን የጋራ መጠቀሚያ ቦታ  ብለን አካተን አናስከፍልም !!!!!!! አላካተትንም  ። በነጻ ይጠቀማሉ የራሶ ይሆናል። 

ሁሉም ሰው 2 &1 የመኪና ማቆሚያ (car parking )የራሱ የሄሆነ በነጻ ይሰጠዋል እንዲሁም የተለያዩ የመዋኝ ቦታዋች ፣ካፌ፣ስፓ ፣ይልጆች መጫወቻ ቦትዎች እና ሰፊ የአትክልት ቦትዋች እንዲህም  ሁሉም ቤቶች  ብርሃን እና ማራኪ እይታ እንዲኖራቸው የተውነው ቦታ በጣም ሰፊ እና የንጻችን ልዩ የሚያደርገው ትልቅ ወጪ የወጣበት ልዩነቱ ያስደነቀበት ነው።

ካርታ ለእያንዳንዱ አፓርታማ ቤት ተስርቶ ዝግጁ ሆነዋል ።

ማስረከቢያ ጊዜ 12 ወር ቢበዛ።

ቅድመ ክፍያ 35%

 ቀሪውን 65% በ 1 አመት ከ 6 ወር ውስጥ ከወለድ ነፃ በየ 4 ወር ልዩነት ከፍልው መረከብ ይችላሉ ።

70% ቅድሚያ ለሚክፍል ቅናሽ እናደርጋለን ።

    

 እጅግ ውብ እና ሊታመን የማይችል  አውሮፓ ስታንድልርድ የፊኒሺንግ  እቃዎች በመገጠም ላይ ናቸው ።

የማስታወቂያ ወጋ ሳያበቃ ይፍጠኑ:: 


Note

⦿ Whilst we try to keep our listing as up-to-date as possible at all times, the status of any property on the website could change any time. ⦿ If a rental property stays on the market for more than a few weeks without being let, it is possible that the price gets revised down. ⦿ Only a fraction of our properties are listed on our website due to various reasons. Our customer service people can email you more options upon request.

Agent Admin

  • Office : +251-911-088-114

To ensure all the properties that are listed on Ethiopianproperties.com meet the minimum standards of quality and our compliance policy, all…
Know More

Contact

Loading...

Similar Properties