For Sale $9,300,000.00 Birr - House, Residential
*ለመኖሪያ ተስማሚ አየር ባለው ሰሚት ፍሊንትስቶን ፊት ለፊት ገባ ብሎ ባለው መንገድ፣ፊቱ ወደ ፀሐይ መውጫ የሆነና ጥሩ ዕይታ ያለው
* የግቢ ስፋት 175 ካ/ሜ
* ትልቅ ሳሎንና አንድ መካከሐኛ ሳሎን
* አምስት መኝታ ክፍሎች፣1 መለስተኛ የንባብ ክፍል
* አንድ ትልቅና 3 መለስተኛ ሽንት ቤቶች
* 1 ኪችን ከተሟላ ኪችን ካቢኔት ጋር
* 2 መኪና ማቆሚያ ያለው
* መለስተኛ ውብ የግቢና የውጪ የአትክልት ቦታ ያለው
* በጥራት የተሠራ ፣ የተሟላ ዶኩሜንት ያለው።
* ዋጋው 9.3 ሚሊየን ብር፣ መጠነኛ ድርድር አለው።
* እውነተኛ ገዢ ብቻ ይደውል 0911088114
Note
⦿ Whilst we try to keep our listing as up-to-date as possible at all times, the status of any property on the website could change any time. ⦿ If a rental property stays on the market for more than a few weeks without being let, it is possible that the price gets revised down. ⦿ Only a fraction of our properties are listed on our website due to various reasons. Our customer service people can email you more options upon request.