For Sale $32,000,000.00 Birr - Commercial
በአዲስ አበባ አስደናቂ የቢዚነስ ማዕከል እየሆነ በመጣው ለቡ፣ ቫርኔሮ አካባቢ፣ አንድነት ህንፃ ፊት ለፊት ከዋናው 40 ሜትር አስፋልት መንገድ 30 ሜትር ያህል ገባ ብሎ የሚገኝ፣ የቢዚነስ አካባቢ (ለማንኛውም ንግድ ሥራ የሚሆን)፣ ፊት ለፊቱ ተጨማሪ ቦታ እና ሰፊ 25 ሜትር የኮብልስቶን መንገድ ያለው ለበርካታ ተሽከርካሪዎች ፓርኪንግ የተመቸ። በጎኑም መንገድ ያለው (L-መንገድ ላይ ያለ)፣ ለዓይን ሳቢ የሆነ አቀማመጥ፣ ሶስት የተከራዩ ሱቆች ያሉት። ህጋዊ ካርታ ያለው።
Note
⦿ Whilst we try to keep our listing as up-to-date as possible at all times, the status of any property on the website could change any time. ⦿ If a rental property stays on the market for more than a few weeks without being let, it is possible that the price gets revised down. ⦿ Only a fraction of our properties are listed on our website due to various reasons. Our customer service people can email you more options upon request.