For Sale $1,482.00 Per Sq M - Apartment, Residential
ለቤት ፈላጊዎች ታላቅ ብስራት ይዘን መጥተናል::
እንኳን ደስ አላችሁ:: ከ Royal Real Estate
ለ2015 ዓ.ም ግብ ሊያደርጉት የሚገባ ታላቅ ስጦታ::
በሁለት ዓመት ውስጥ የቤት ባለቤት ሊያደርግዎ ከአራት ወር በኅላ ግንባታው የሚጀምረውን በ 3000ካሬ ላይ በሚያርፈው ባለ 9ወለል ህንፃ ላይ የሚገኙትን ባለ 2 መኝታ ክፍሎች በተመጣጣኝ ዋጋ እንደ ፍላጎትዎ መርጠው እንዲገዙ ስናቀርብሎ በታላቅ ኃላፊነት ነው::
ህንፃው ጃክሮስ አካባቢ መሃል ከተማ መሆኑ ደግሞ ታላቅ ደስታ ይሰጣል:: የህንፃው ዲዛይን እና ግንባታ በታወቁና ልምድ ባለቸው መሀኒዲሶች መሰራት መቻሉ በውስጡ ጂምናዚም, ስፓ እና በቂ መኪና ማቆሚያ ቤዝመንት ያለው ለኑሮ ምቹ ያደርገዋል:: በዛ ላይ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ መንገድ ያለው::በተለያየ ሀገር የምትኖሩ የሀገር ልጆች ይፍጠኑ ይፍጠኑ ያሉን ቤቶች ውስን በመሆናቸው ቶሎ ይመዝገቡ::
ሳይቱን ለማየት የሚፈልጉ ሰዎች እና ስለክፍያ መረጃ ሁሌም በስራ ሰዓት መደወል ይቻላል::
በካሬ 1,482$(በእለቱ የምንዛሬ ዋጋ)
የቤቱ ስፋት:-
ባለ 2 መኝታ 132ካሬ
ባለ 2 መኝታ 126ካሬ
ባለ 3 መኝታ 162ካሬ
የማስረከቢያ ጊዜ በሁለት ዓመት ውስጥ::
የክፍያ ሁኔታ
1. ቅድሚያ 20% ከዛ ቀሪው ተከፋፍሎ::
2. ሙሉ ለሚከፍሉ የ15% ቅናሽ አለው::
3. 75% ለሚከፍሉ የ10% ቅናሽ አለው::
4. 50% ለሚከፍሉ የ5% ቅናሽ አለው::
የሳይቱ መገኛ: https://maps.app.goo.gl/toGRT4EKnuNJnULG9
ለበለጠ መረጃ 0943155542 ይደውሉ ወይም በዚህ ኢሜል አድራሻ መልክት ይላኩልን: hewanmekonnenwolde16@gmail.com
This outstanding apartment for sale is situated in the sought-after area of Addis Ababa, Addis Ababa. Perfectly suited for clients seeking quality and comfort, this property offers excellent access to key local amenities, high security, and modern functional living spaces. Contact Ethiopian Properties today to arrange a viewing or find out more details.
Features
Note
⦿ Whilst we try to keep our listing as up-to-date as possible at all times, the status of any property on the website could change any time.
⦿ If a rental property stays on the market for more than a few weeks without being let, it is possible that the price gets revised down.
⦿ Only a fraction of our properties are listed on our website due to various reasons. Our customer service people can email you more options upon request.












